awdemehret.org

ዐውደ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመረጃ መግቢያ /Portal/ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ሁሉንም የቤተ ክርስቲያን መረጃዎች በአንድ ቦታ በተቀናጀ መልኩ ያገኛሉ፡፡ ዐውደ ምሕረት ወንጌል የሚሰበክበት የምሕረት አደባባይ እንደመሆኑ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስመልክቶ የሚቀርቡ የተጣሩ ዜናዎችን የሚያቀርቡ ፤ ትምህርተ ሃይማኖትን የሚያመሰጥሩ፤ ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል የሚቀኑ ድረ ገጾችን በመልክ በመልክ ያቀርባል፡፡