eotc.tv

የቴሌቪዥኑ እና የሬድዮኑ አገልግሎት በቴሌቪዥን እና በሬድዮ በኢትዮጵያ እየተላለፈ ሲሆን እዚህ ሀገር ሆነው ለመከታተል ደግሞ የሚከተለውን ድረ ገጽ መጠቀም ይችላሉ።

ድረ ገጹ ከቴሌቪዥን በተጨማሪ፣ የሬድዮ መርሃ ግብር እና የመዝሙር ድረ ገጾችን ሊያገኙባቸው ይችላሉ።